ጥራዝ በማኅበረ ቅዱሳን የተዘጋጁትን አራት ጥራዞች የመዝሙር ግጥሞች ከድምጽ ቅጅ ጋር የያዘ የአንድሮይድ መተግበሪያ። ይዘት በአራቱ ጥራዞች የሚገኙትን የሁሉንም መዝሙራት ግጥሞች፤ በአራቱ ጥራዞች የሚገኙትን የአብዛኞቹን መዝሙራት የድምጽ ቅጂ ከበይነ መረብ በማውረድ ያጫውታል፤ Demo